ሙሉ ማዕድ ባልትና የፍርፍር ቅመም
Giddu-galeessa yeroo deebii: 16 sa'aatii 23 daqiiqaa
10 views
Kaffaluu duraa barbaachisa
የሙሉ ማዕድ ባልትና የፍርፍር ቅመም በልዩ ንፅህናና በጥራት የተዘጋጄ ነው የፍርፍር ቅመማችን ፍርፍር ለተባሉ ነገሮችእንዲሁም ለፆምም ለፍስክም ምግቦች ይሆናል ቅመሙም የሚደረግበት ስዓት ቁሌቱን ስናቁላላ ቁሌቱ ላይ እንጨምረዋለን ፍርፍር የሚባሉ ነገሮች ሳይጣፍጡ መመገብ ይቀራል በሙሉ ማዕድ ቅመሞች የጣፈጡትትን ብቻ







