የዳቦ እና ኬክ መጋገሪያ ሮታሪ ኦቨን NFX-32D
Giddu-galeessa yeroo deebii: 4 sa'aatii 42 daqiiqaa
12 views
Kaffaluu duraa barbaachisa
ጥራት ያለው አይዝጌ ብረት የተሰራ፣ የዲጂታል መቆጣጠሪያ ፓናል ያለው፣ በሩ ላይ የምግብ ሁኔታን ለማየት የሚያስችል ረጅም መስታወት፣ የላይኛው አየር ማወጫ እና የመጋገርያ ትሬይ ጋሪዎችን በቀላሉ ለማስገባት እና ለማውጣት የሚረዳ ተንሸራታች ወለል ያለው ግዙፍ የኢንዱስትሪ መጋገሪያ ኦቨን።