ይኸነው ዓለም ብሎኬት ማምረቻ
Manufacturer
Bahir Dar, Ethiopia
6 published productsየኸነው ዓለም ብሎኬት ማመረቻ ድርጅት (ከ2009 ጀምሮ) ለአብያተ ክርስቲያናት፣ መኖሪያ ቤቶች፣ ፋብሪካዎችና ለመንግሥት ተቋማት በሪዳሽ፣ በጠጠር እና በቅልቅል የተሰሩ ጥራት ያላቸው ባለ 10፣ 15 እና 20 ብሎኬቶችን በታማኝነት እያቀረበ ይገኛል። አድራሻ፦ቁ.1 ባህር ዳር፣ ቀበሌ 14 አዲሷ ኪዳነምህረት ቤ/ክ በስተደቡብ ቁ.2 ባህር ዳር፣ ቀበሌ 11 ምድረገነት አካባቢ እንገኛለን።
Seller products